የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ፣ የሀገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት እና የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ሠራተኞች 25ኛውን የግንቦት 20 የድል በዓል በዛሬው ዕለት እያከበሩ ነው ።

(ግንቦት 16/2008 ዓ.ም ) በዓሉ በትግሉ ለተሠው ሠማዕታት የ 1 ደቂቃ የህሌና ፆለት በማድረግ የተጀመረ ።

የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ አምበሳው እንየው በዓሉን በንግግር የከፈቱት ሲሆን የዛሬው የግንቦት 20 የድል በዓል እልህ አስጨራሽ በሆነ ትግል የተገኘ መሆኑን ጠቁመው ፥ ሀገራችን ከአምባገነኑ የደርግ ስርዓት ከተላቀቀች በኃላ በማያቋርጥ የትግል እና የለውጥ ሂደት ላይ መሆኗን ገልፀዋል ።

በመሆኑም ከሃያ አምስት ዓመታት በኃላ በትግላችን የፈጠርነውን የልማት እና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት በማስቀጠል ፤ ለስርዓቱ ፈተና የሆኑትን የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከት እና የመልካም አስተዳደር እጦት በመታገል የጀመርነውን ደህዳሴ ጉዞ ልናስቀጥል ይገባል ብለዋል ።

በዓሉ በፖናል ውይይት እና በታሀድሶ እየተከበረ ይገኛል ።

 • 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድርና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል መክፈቻ ሲካሄድ
 • 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድርና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ሲካሄድ
 • 3ኛ ሀገር አቀፍ የሴቶች ጨዋታ በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ
 • ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ስፔሻል ኦሎምፒክ ውድድር ወክለው የተሳተፉ አትሌቶች
 • 3ኛ ሀገር አቀፍ የሴቶች ጨዋታ በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ
 • 14ኛዉ የአፍርካ ብስክሌት ሻምፒዮን የመክፈቻ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ
 • 3ኛ ሀገር አቀፍ የሴቶች ጨዋታ በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ
 • 3ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታን በአጠቃላይ ውጤት ኦሮሚያ አሸናፊ በመሆን ሲያጠናቅቅ
 • ባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘዉ 14ኛዉ የአፍርካ ብስክሌት ሻምፒዮን
 • የጅምናስቲክ ውድድር አርባምንጭ ከተማ ነጭ ሳር ጤና ሳይንስ ዩንቨርሲቲ ሲካሄድ
 • የመጀመሪያው ዘመናዊ የእጅ ኳስ ሜዳ ንጣፍ በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም በይፋ ተመርቆ ሲከፈት
 • 16ኛው የባህል ስፖርቶች ውድድርና 12ኛው የባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ሲካሄድ
 • 14ኛዉ የአፍርካ ብስክሌት ሻምፒዮን የመክፈቻ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ
 • 4ኛው የመላ ኢትዮጵያ ሴቶች ጨዋታ ከ2 ዓመት በኃላ ለማስተናገድ የቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል የጨዋታውን አርማ ሲረከብ
 • 3ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር ሲካሄድ
 • 3ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር ሲካሄድ
 • በ43ኛዉ የአለም አቋራጭ ሻምፒዮን አገራቸዉን ላኮሩ አትሌቶች መንግስት የማበረታቻ ሽልማት ሲሰጣቸዉ
 • የጀረመኑ ባየርሙኒክ እግር ኳስ ክለብ ልዑክ በኢትዮጵያ የስፖርት አካዳሚ ለመክፈት ስምምነት ሲፈራረም
 • በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ እየተደረገ ያለው የክልሎች እና ክለቦች የውሃ ዋና ሻምፒዮና ውድድር

ወቅታዊ ዜናዎች(am)