ህዝባዊ መሠረት ያለው ስፖርት በመላ ሀገሪቱ እንዲስፋፋ በማድረግ የዜጐችን የስፖርት ተሣትፎ ማረጋገጥና ውጤታማ አትሌቶች እንዲበራከቱ ማበረታታት፣

ለዚህ ተልዕኮ ተፈጻሚነትም

 • የማስተባበር፣የመደገፍ፣ተቋማዊ አቅምን መገንባት፣
 • የንቅናቄ ተሣትፎ ሥርዓት መዘርጋት፣
 • የስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከላትና ፋሲሊቲዎች እንዲስፋፉና እንዲሟሉ ማድረግ፣
 • ህዝባዊ የስፖርት አደረጃጀትን መደገፍና ማጠናከር፣


በ2ዐ17 ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ጤናማ ሕብረተሠብና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ ውጤታማ አትሌቶች ተፈጥረው ማየት፣

 • አሳታፊነትና ፍትኃዊነት
  • ግልጽነትና ተጠያቂነት
  • ፈጠራን ማበረታት (Creativity)
  • ቅልጥፍናና ውጤታማነት
  • የአገልግሎት ጥራት
  • የቡድን ስራ (Team work)
 • ህዝባዊ ስፖርት መገንባት፣

.

MOST IMPORTANT LINKS